top of page

History of the Haile Selassie I University:  Establishment and Expansion of Higher Education in Ethiopia (in Amharic)

ዩኒቨርሲቲው በይፋ በተከፈተበት ዕለት “ኩሎ አመክሩ ወዘሠናየ አጽንዑ” ሁሉን ሞክሩ መልካሙንም ያዙ የሚል አርማ ቀርጸው ግርማዊ ቀዳማዊ ዓጼ ኃይለ ሥላሴ ገነተ ልዑል ቤተ መንግሥታቸውን ለዩኒቨርሲቲው በሰጡበት ክብረ በዓል ላይ ያስተላለፉት መመሪያ መልእክት ነው::

 

በርግጥ በዩኒቨርሲቲው ተምሮ ያለፈው ወጣት ሁሉን መርምሯል? የሚበጀውንስ ይዞ ላገሩ ምን አስትዋጽኦ አበርክቷል?

ይህን የማይታለፍና የማይዘነጋ ጥያቄ ባሁኑ ወቅት የታሪክ ተመራማሪዎችና የኢትዮጵያ ሕዝብ በዓይነ ኅሊና ወደኋላ ተመልሶ በአንክሮ የመጠየቅና የመመለስ የትውልድ ግዴታ አለበት::

ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ እንዲሉ ዶ/ር አክሊሉ በዘመኑ በዩኒቨርሲቲው ካሥራ ስድስት ዓመታት በላይ በሰጡት የመሪ አገልግሎትና ባካበቱት ተሞክሮ ተመርኩዘው የዩኒቨርሲቲውን ታሪክ ለተመራማሪዎችና ለኢትዮጵያ ሕዝብ ይረዳ ዘንድ እነሆ ይህን መጽሐፍ አቅርበዋል::

 

የመጽሐፉ አዘጋጅ ኮሚቴ*

Dr. Aklilu Habte's meticulously

researched history offers an

inside account of the develop-

ment of the Haile Selassie I

University from one who

helped Emperor Selassie realize

his vision for the expansion of

higher education in Ethiopia.  

Available in the United States and Europe on Amazon.com in both paperback and hardcover editions. The hardcover edition
features the author's signature.
 
Available in Ethiopia at BookWorld bookstores and outlets. For more information on book availability in Ethiopia, please contact Dr. Habte.

*Notice the new Ethiopic font on our site? We are previewing Menbere, a forthcoming font from Art Beteseb, created by Aleme Tadesse.

For information, email catchaleme@gmail.com.

bottom of page